የዳዊት አርአያ ገፅ
መነሻ ገጽ
መጣጥፍ
ልብወለድ
ግጥሞች
አጫጭር ጨዋታዎች
ወግ
ከዚህም ከዚያም
Thursday, May 2, 2013
ምኞት
እንደ ጎጆዬ ድባብ
እንደከባቢው አንድምታ
እንረታሰረች ምላሴ
እንዳለሁበት ሁኔታ
ዙርያዬን አቅፎ እንደያዘኝ
እንደሚስተዋል እይታ
ቀን ይናፍቀኛል
ማየት ያሰኘኛል
ውስጥ የማያጮህበት
ዝም ያለ ዝምታ።
ለካ…
ከመነጨበት የጨው ባህር ይከተታል ተመልሶ
እንባም ለካስ ይዋጣል ያታመቃል ለካስ ለቅሶ
Monday, April 29, 2013
ሰስፔንድድ ኮፊ
"
ሰስፔንድድ
ኮፊ
"
ስለሚባል
ነገር
ሰምቼ
እንዴት
ደስ
አለኝ
መሰላችሁ።
ነገርየው
የአውሮፓውያን
ባህል
ነው፡፡
ወደአንድ
ካፌ
ቡና
ለመጠጣት
የገባ
ገንዘብ
ያለው
ዓንድ
ሰው
ቡናውን
አጣጥሞ
የተጠቀመበትን
ሂሳብ
ሲከፍል
ትርፍ
ክፍያ
ይፈፅማል።
ማለትም
አንድ
ቡና
ይጠጣና
የሁለት
ቡና
የከፍላል
የህንን
የሚያደርገው
ማንም
ገንዘብ
የሌለው
ነገር
ግን
ቡና
መጠጣት
የፈለገ
ሰው
እንዲጠጣበት
ነው።
ሲከፍል
የሚሰጠው
ማረጋገጫ
የለም።
እርሱም
አይጠይቅም።
ሁሉም
ነገር
በእምነት
ይከናወናል።
ይህንን
ሰስፔንድድ
ኮፊ
የተባለ
አገልግሎት
ለመጠቀም
የፈለገ
ሰውም
"
ዛሬ
ሰስፔንድድ
ኮፊየከፈለ
አለ
?"
ብሎ
በመጠየቅ
መኖሩ
ከተነገረው
ከማያውቀው
ሰው
የተጋበዘውን
ቡና
ጠጥቆ
አመስግኖ
ይወጣል።
አሪፍ
አይደለች
እነ
ክሬዚዴይን
እና
አፕሪል
ዘፉልን
ከመኮረጅ
እንደዚህ
አይነቱን
መኮረጅ
በምድርም
በሰማይም
አይበጀንም
ትላላችሁ
?
እስኪ
እንወያይበት
Newer Posts
Older Posts
Home
Subscribe to:
Posts (Atom)